ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የምርት ፈረቃ መሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ያለው/ት እና በሙያው 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ 10+2 /ደረጃ 4/ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና በሙያው 2/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ኦፕሬተር II
- የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ፡ ኦፕሬተር I
- የትምህርት ደረጃ፡ በጠቅላላ መካኒክስ/ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ 10+3 /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኒሽያን
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ኮንትሮሊንግ ወይም በኤሌክትሪሲቲ /ደረጃ 4 ዲፕሎማ ወይም 10+2 /ደረጃ 3/ ያለው/ት እና 0/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ /በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ በማኔጅመንት/ በፐርቸዚንግና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ እንዲሁም የኮምፒተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ች እና 2/4 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የስራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ ሾፌር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በድሮው 3ኛ በአሁኑ ህዝብ 1 /አውቶ ታክሲ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው እና በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የሥራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነትና ማራኪ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ፊት ለፊት
- የመኖሪያ አድራሻ፡ ለተራ ቁጥር 7 የአመልካቾች የመኖሪያ አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ፣ ሸጎሌ ወይም ሰሜን ማዘጋጃና በእነዚህ አከባቢዎች ዙሪያ ቢሆን ይመረጣል፡፡