በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የልደታ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋች ቅ/ጽ ቤት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሾፌር 1
- የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ጣየናቀቀና 2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ፣
- ስልጠና፡ በአውቶሞቲቭ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ በመኪና ነጅነት በሞተረኛ እና በፖስተኝነት
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ III