Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ካሜራ ማን , ሾፌር

$
0
0

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል ለማዕከል፣ ለሴሜን፣ ለማዕከላዊ፣ ለምዕራብ፣ ለምስራቅ እና ለደቡብ ቅ/ጽ/ቤቶች  ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ካሜራ ማን      
    • የትምህርት ደረጃ፡ በፎቶ ግራፍና በቪዲዮ ግራፍ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ፣ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ወይም ከኮሌጅ በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማ እና 8 /6 /4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡00
  • የስራ ቦታ፡ ማዕከል
  • ደረጃ፡ መፕ-9
  1. የስራ መደብ፡ ሾፌር      
    • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ የህዝብ (ምድብ ህ1) በሾፌርነት ሙያ 2 ዓመት አግባብ ያለው የሰራ ልምድ
    • ብዛት፡ 5
  • ደመወዝ፡00
  • የስራ ቦታ፡ ማዕከል፣ ምዕራብ ደቡብ አዲስ አበባ
  • ደረጃ፡ እጥ-6

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles