የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ 8/9/10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት ሆኖ በሙያው መስክ 4/2/0 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡