Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የኦፕሬሽን እና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ

$
0
0

ህዳሴ 1ኛ ደረጃ ከፍኛ አገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ የግ/ባለ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የኦፕሬሽን እና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ
    • የትምህርት ደረጃ፡ ከትራንስፖርት ማኔጅመንት ጋር ተዛማጅነት ባለው የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ያለው፡፡
    • የስራ ልምድ፡ በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት ውስት ወይም በጭነት ትራንስፖርት ውስጥ በኦፕሬሽን ኃላፉ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
    • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት (አውቶቡስ ተራ መናኸሪያ)
  • ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • ጾታ፡ ወንደ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles