እንይ ኮንስትራክሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የፕሮጀክት ኦዲተር
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ ቢቻል በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ 4 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ የፕሮጀክት አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ ቢቻል በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ 4 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንደስትሪያል ኤሌክትሪክሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር በያጅ
- የትምህርት ደረጃ፡ በዌልዲንግ ወይም በተመሳሳ የትምህርት ደረጃ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ ታወር ክሬን ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ መጋዘን ሃላፊ ደ.2
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች ወይም 10/12ኛ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 3/6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ የፕሮጀክት ሴክሬታሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ ጋራዥ ክለርክ
- የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክማ ሙያ ትምህርት በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2-4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- የስራ መደብ፡ ሾፌር ደ.3
- የትምህርት ደረጃ፡ 10/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ 4/5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ
- የስራ ቦታ፡ አሶሳ
- ብዛት፡ 5
- የስራ መደብ፡ ሾፌር ደ.1
- የትምህርት ደረጃ፡ 10/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ 4/5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- የስራ ቦታ፡ አ.አ እና ፕሮጀክት
- ብዛት፡ 8
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ