ህዳሴ ሞባይል እና ቲቪ ካምፓኒ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ንብረት አስተዳደር
- የት/ት ደረጃ፡ በሙያው ወይም በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት/ያለው
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- የስራ መደቡ፡ ሽያጭ እና ማስታወቂያ
- የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት/ያለው
- ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዳማ እና አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
The post ንብረት አስተዳደር , ሽያጭ እና ማስታወቂያ appeared first on AddisJobs.