Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የግዥ ኤክስፐርት, ጸሐፊ , አምቡላንስ ሹፌር ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ፡ የግዥ ኤክስፐርት

· የት/ት ደረጃ፡ ቢኤ/ኤም.ኤ በፕሮኪዩርመንት እና ሰፕላይ ማኔጅመንት

· የስራ ልምድድ 2/0 ዓመት የስራ ልምድ

· ብዛት፡ 1

· ደመወዝ፡ 8,252.00

· የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

· የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

2. የስራ መደቡ፡ ጸሐፊ

· የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር

· የስራ ልምድድ 2 ዓመት የስራ ልምድ

· ብዛት፡ 1

· ደመወዝ፡ 4,832.00

· የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ

· የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

3. የስራ መደቡ፡ አምቡላንስ ሹፌር

· የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና ከዚያ በላይ ያለው/ት

· የስራ ልምድድ 4 ዓመት የስራ ልምድ

· ብዛት፡ 1

· ደመወዝ፡ 3,817.00

· የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ

· የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

The post የግዥ ኤክስፐርት, ጸሐፊ , አምቡላንስ ሹፌር ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles