Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሽያጭ ሰራተኛ ክፍት የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

$
0
0

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
  • የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በሴልስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ልዩ ስልጠና፡ ካሽ ሬጅስተር ማሽን መጠቀም የሚችል/የምትችል
  • ብዛት፡ 5
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታታ በዋናው መ/ቤትና በየማዕከላት

 
ማመልከቻ ለማስገባት ከታች ይመልክቱ

 

 

 

 

The post የሽያጭ ሰራተኛ ክፍት የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images