ጌት-አስ ኢን/ኃ/የተ/የግ/ማ (ትራንስፖርት ዘርፍ) ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የተሸከርካሪ ሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ሮርማን
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ የተግባረእድ ዲፕሎማ (10+3) ያለውና በልዩ ልዩ የሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ላይ 10 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ሁለቱን ዓመት በሊድ ደረጃ ወይም በፎርማንነት የሰራ
- ብዛት፡ 02
- የስራ መደቡ፡ ሊድ አውቶ መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 8 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 03
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አውቶ መካኒክ ደረጃ III
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 7 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 10 ዓመት የሠራ
- ብዛት፡ 14
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ ደረጃ III
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 6 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 8 ዓመት የሠራ
- ብዛት፡ 04
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ ደረጃ I
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 5 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 7 ዓመት የሠራ
- ብዛት፡ 05
- የስራ መደቡ፡ መካኒክ ደረጃ III
- የት/ት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ እና 4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው፣ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለውና በኤሮትራከር፣ በስካኒያ በትራከር፣ በሲኖትራክ ላይ 6 ዓመት የሠራ
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ አዳማ ቅርንጫፍ እና ሎጊያ ቅርንጫፍ
- ደመወዝ፡ በስምምነት ሆኖ ማራኪ
The post የተሸከርካሪ ሞተርና ጥርሳጥርስ ጥገና ሮርማን , ሊድ አውቶ መካኒክ ,ሲኒየር አውቶ መካኒክ ደረጃ III , ሲኒየር መካኒክ ደረጃ III , ሲኒየር መካኒክ ደረጃ I , መካኒክ ደረጃ III appeared first on AddisJobs.