የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የገበያ ዋጋ ጥናትና መረጃ ዳይሬክተር
- የት/ት ደረጃ፡ በሥራ አመራር፣ ወይም በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ቢ.ኤ ዲግሪ እና 10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 9,776.00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ V/3
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post የገበያ ዋጋ ጥናትና መረጃ ዳይሬክተር appeared first on AddisJobs.