Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታንት , አነስተኛ መኪና ሾፌር

$
0
0

ድሬዳዋ ምግብ ኮምፕሌክስ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ አካውንታንት      
  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በተመሳሳይ ሙያ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት   ወይም በቴክኒክና ሙያ/ 10+3 በአካውንቲንግ የተመረቀ ከስራው ጋር አግባብ ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 4,200
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡ አነስተኛ መኪና ሾፌር    
  • የት/ት ደረጃ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ አውቶ ወይም ታክሲ 2 ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
  • ደመወዝ፡ 2,475
  • ብዛት፡ 1

The post አካውንታንት , አነስተኛ መኪና ሾፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles