አሚዮ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ኮስት አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ
- ጾታ፡ ሴ/ወ
- የስራ መደቡ፡ ስቶር ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ
- ጾታ፡ ወ
ለሁሉም የስራ ምደብ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 01
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post ኮስት አካውንታንት, ስቶር ኃላፊ appeared first on AddisJobs.