ክራውር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ በሰክሬታሪያል ካሸር አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት ችሎታ ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለዲ ግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ ማራኪ በስምምነት
- ብዛት፡ 02
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ጾታ፡ ሴት
The post በሰክሬታሪያል ካሸር አካውንታንት appeared first on AddisJobs.