የሴሜን ሆቴል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ዋና ሼፍ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሆቴልና ትምህርት ቤት በምግብ አዘገጃጀት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፤ በባለኮከብ ሆቴሎች ለ7 አመታት የሰራና ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ቢያንስ 5 አመታት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡ ሼፍ ዲ ፓርት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሆቴልና ትምህርት ቤት በምግብ አዘገጃጀት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፤ በባለኮከብ ሆቴሎች ለ5 አመታት በምግብ አዘጋጅነት ከዚህ ውስጥ 2 አመታት በሼፍ ዲ ፓርት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡ የገበያ ጥናት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች፣
- በሙያው ቢያንስ ለ5 አመታት የሰራ/ች፣
- ገበያ የማፈላለግና ደንበኞችን የማሳመን ተሰትኦ ያለው/ት ፣
- በሆቴል ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ት ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ አግባብነት ካለው የትምህርት ተቋም በሆቴል ትምህርት የተመረቀ/ች
- በባለ ኮከብ ሆቴል በአስተናጋጅነት 1 አመት የሰራ፣ ቋንቋ … ኢንግሊዘኛ መናገር የምትል/ችል
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ መደቡ፡ ሴት ፈታሽ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በፍተሸ ስራ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ያላት ፣ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ቋንቋ ኢንግሊዘኛ መግባባት የምትችል
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ጾታ፡ ሴት
- የስራ መደቡ፡ ካሸር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ አግባብነት ካለው የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች
- በሆቴል ሙያ ልምድ ያላት
- የሰኔት ፕሮግራም አጠቃቀም እውቀት ያላት
- በቋንቋ ኢንግሊዘኛ መግባባት የምትል/ችል እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
The post ዋና ሼፍ , ሼፍ ዲ ፓርት , የገበያ ጥናት ባለሙያ , አስተናጋጅ , ሴት ፈታሽ , ካሸር appeared first on AddisJobs.