ቤቴል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሜዲካል ዳይሬክተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሕክምና በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቀ እና በሙያው 10 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ
- የስራ መደቡ፡ የአጥንት ሐኪም
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሕክምና በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቀ እና በሙያው 5 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ
- የስራ መደቡ፡ ኢንተርኒስት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ያደረገ እና ከ5 ዓመት በላይ የሰራ መልቀቂያ ያለው
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ
- የስራ መደቡ፡ የኳሊቲ ማናጀር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ቢኤስሲ፣ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀ እና በሙያው 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ
- የስራ መደቡ፡ የሂሳብ ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢኤስ ሲ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፒችትሪ ያለው እና በሙያው 5 ዓመት በላይ የሰራ፣ ቢቻል በሆስፒታል ውስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢኤስ ሲ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፒችትሪ ያለው እና ቢያንስ 5 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ 3
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ የOR ኃላፊ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሀክምና ተቋም በነርሲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 3 ዓመት በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ ክሊኒካል ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የሀክምና ተቋም በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 5/1 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ ሴክሬታሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና በሙያው 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ሴ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- የስራ መደቡ፡ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የህክምና ተቋም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ ድራጊስት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የህክምና ተቋም በፋርማሲ ቴክኒሽያን የተመረቀ/ች እና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- የስራ መደቡ፡ ክሊኒካል ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የህክምና ተቋም ዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀች እና በሙያው 5/1 ዓመትና ቢቻል በጨቅላ ህጻናት ክፍል ውስጥ የስራች
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ሴ
- የስራ መደቡ፡ አዋላጅ ነርስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የህክምና ተቋም ዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀች እና ቢቻል በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ሴ/ወ
- የስራ መደቡ፡ ፋርማሲስት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የህክምና ተቋም ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 0 ዓመትና የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ጾታ፡ ሴ/ወ
ለሁሉም የስራ ምደብ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
The post ሜዲካል ዳይሬክተር, የአጥንት ሐኪም, ኢንተርኒስት, የኳሊቲ ማናጀር, የሂሳብ ክፍል ኃላፊ, ሲኒየር አካውንት, OR ኃላፊ ነርስ, ክሊኒካል ነርስ, ክሊኒካል ነርስ, ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን , ድራጊስት, ክሊኒካል ነርስ , አዋላጅ ነርስ, ፋርማሲስት appeared first on AddisJobs.