Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፍ የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ

$
0
0

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደቡ፡ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፍ የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢኤ/ኤምኤ.ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት ወይም በአለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በልማት ጥናት ወይም በፋይናንስ አስተዳደር 10/8 ዓመት ወይም በኢንጅነሪንግ ቢኤስሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ እና 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 14,116.00
  • ደረጃ፡ XV
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

The post በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፍ የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles