Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጀማሪ አናሊስት , ረዳት አናሊስት , ሲኒየር አናሊስት , የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ባለሙያ III, የሪከርድ ማህደር አከናዋኝ II, ከፍተኛ የበጀት ዝግጅትና ሂሳብ ባለሙያ I , ገንዘብ ያዥ

$
0
0

ሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ጀማሪ አናሊስት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤስ.ኤ ዲግሪ በጋዜጠኝነት፣ በቋንቋና ሥነ-ጽሁፍ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ I
  1. የስራ መደቡ፡ ረዳት አናሊስት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤስ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ሶሾሎጂ እና 2 ዓመት ለዲግሪ 0 ለማስተር በዲግሪ ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ II
  1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አናሊስት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤስ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ሶሾሎጂ እና 7 ዓመት ለዲግሪ 5 ዓመት ለማስተር በዲግሪ የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ VI
  1. የስራ መደቡ፡ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ባለሙያ III
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ በሰው ሀብት ልማት አስተዳደር የሥልጠና በማኔጅመነት በሊደርሽፕ መሰል ሙያ እና 7 ዓመት ለዲግሪ 5 ዓመት ለማስተር በዲግሪ የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሣ-6
  1. የስራ መደቡ፡ የሪከርድ ማህደር አከናዋኝ II
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በሪከርድና ማህደር አያያዝ ሥልጠና የወሰደ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ጽሂ-9
  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የበጀት ዝግጅትና ሂሳብ ባለሙያ I
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ በበጀት የሂሳብ ባለሙያ የሰለጠነ በኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና መሰል ሙያ እና 8 ዓመት ለዲግሪ 5 ዓመት ለማስተር የሥራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሣ-7
  1. የስራ መደቡ፡ ገንዘብ ያዥ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ተመረቀ/ች እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ጽሂ-10

The post ጀማሪ አናሊስት , ረዳት አናሊስት , ሲኒየር አናሊስት , የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ባለሙያ III, የሪከርድ ማህደር አከናዋኝ II, ከፍተኛ የበጀት ዝግጅትና ሂሳብ ባለሙያ I , ገንዘብ ያዥ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles