Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከፍተኛ የሂሳብ ሠራተኛ , ሂሳብ ሰራተኛ

$
0
0

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት ረዥም እድሜ ያስቆጠሩ ተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳቦችን ለማጣራትና ከIFRS ትግበራ ጋር በተያያዘ ሥራዎች ለማከናወን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር በኮንትራት ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሂሳብ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 4 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 2
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ ሂሳብ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 2 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ
  • ብዛት ፡ 2
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

The post ከፍተኛ የሂሳብ ሠራተኛ , ሂሳብ ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles