Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሞተረኛ , አትክልተኛ

$
0
0

በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የፕሮጀክት 14 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር በቋሚነት ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 10+3/10+2 ሰርተፍኬት ያለው ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 0/2/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 3676
  • ደረጃ፡ 8
  1. የስራ መደቡ፡ አትክልተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ 10ኛ/9ኛ/8ኛ/7ኛ/6ኛ/5ኛ/4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 0/1/2/3/4/5/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆነ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው/ት
  • ብዛት ፡ 1
  • ደመወዝ፡ 1777
  • ደረጃ፡ 2

The post ሞተረኛ , አትክልተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles