Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ , ሲኒየር አካውንታንት , ሲኒየር አካውንታንት, ጁኒየር የውስጥ አካውንታንት, ሾፌር

$
0
0

አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ  
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በፒችትሪ ችሎታ ያለው
  • ብዛት ፡ 1
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
  1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት  
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በፒችትሪ ችሎታ ያለው
  • ብዛት ፡ 1
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ  እና የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው
  • ብዛት ፡ 1
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የስራ መደቡ፡ ጁኒየር የውስጥ አካውንታንት
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ  እና የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው
  • ብዛት ፡ 1
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና የ4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት ፡ 2
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ለሁሉም መደቦች፡

ደመወዝ፡ በስምምነት

The post የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ , ሲኒየር አካውንታንት , ሲኒየር አካውንታንት, ጁኒየር የውስጥ አካውንታንት, ሾፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162