የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 5573
- ስራ ልምድ ኤም.ኤ 4 ዓመት፣ ቢኤ 2 ዓመት
- ደረጃ ፕሳ-6
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/10.108
- የሥራ መደቡ ደረጃ ደረጃ VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአይሲቲ የዶክመንቴሽንና ላይብረሪ ሳይንስ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳይንስ፣በላብራሪ ሳይንስ፣ በኮምፒተር ሳይንስ፣ በሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች ቢኤስሲ MSc BSc
- ክህሎት ፡-
- SQL ሶፍትዌር ስልጠና የወሰደ/ች የዳታ ቤዝ ልዩ ስልጠና የወሰደ/ች