የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
የስራው ዝርዝር:-
- የስራው አይነት: የአይሲቲ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳይንስ፣በሶፍት ዌር ዴቨሎፕመንት ተመረቀ/ች በሙያው የሰራ/ች ቢኤስሲ
ክህሎት ፡-
- በድረ ገጽ ግንባታና በድረ ገጽ ደህንነት አጠባበቅ ስልጠና የወሰደ
- በፕሮጀክት ስራ የተሳተፈ እውቀት ለመሰረታዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ በቂ እውቀት ያለው /ያላት፣ ለውጦችን በፍጥነት የሚቀበልና የሚተገብር/የምትተገብር
ስነምግባር፡- ጥሩ ስነምግባር ያለው/ያላት