Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኮስት አካውንታንት , ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን, ላብራቶሪ ቴክኒሽያን

$
0
0

ዋይቲዋይ ኃ.የተ.የግ.ማ በኮንስትራክሽን በማኑፋክቸሪንግ የሥራ ዘርፍ የተሠማራ ሲሆን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ኮስት አካውንታንት
  • የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ት ፒችትሪ አካወንቲንግ እውቀት ያለው/ች እና ከ3 ዓመት በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
    1. የስራ መደቡ፡ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን      
  • የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ወይም ቴክኒክና ሙያ በኤሌክትሪክሲቲ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 4 የተመረቀ፣ እና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ላብራቶሪ ቴክኒሽያን         
  • የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ኮሌጅ በኬሚስትሪ ወይም ተዛማጅ በሆነ ዘርፍ ዲፕሎማ የተመረቀ እና በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች በኮስሞቲክስ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
  • ብዛት፡ 2

ለሁሉም የስራ ዘርፎች፡

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ሃና ማርያም/

The post ኮስት አካውንታንት , ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን, ላብራቶሪ ቴክኒሽያን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles