Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የበጀት አናሊስት , አካውንታንት III , የክልል ስርጭት ኃላፊ

$
0
0

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡የበጀት አናሊስት
  • የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም አግባብ ያለው የትምህርት መስክ ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 5304
  • ደረጃ፡ ፕሣ-6
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    1. የስራ መደቡ፡አካውንታንት III    
  • የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ቢኤ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም 10+3 ያጠናቀቀ 8 ዓመት ወይም 2ኛ ዓመት ኮሌጅ 10+2 ያጠናቀቀ 10 ዓመት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 10 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 5304
  • ደረጃ፡ ፕሣ-6
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  1. የስራ መደቡ፡የክልል ስርጭት ኃላፊ         
  • የስራ ልምድ፡ በአካውንቲነግ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የስ መስክ ኤም.ኤ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 3ኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 10,238
  • ደረጃ፡ ፕሣ-6
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በፍሪላንስ

The post የበጀት አናሊስት , አካውንታንት III , የክልል ስርጭት ኃላፊ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles