Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ማሳጅ ቴራፒስት, ሞሮኮ ባዝ ባለሙያ , ጽዳት, ስፓ ጽዳት, የሴት ጸጉር ባለሙያ , እንግዳ ተቀባይ, የፊት፣ የእግር እና የጥፍር ባለሙያ , ካሸር, መስተንግዶ ባለሙያ, (ሼፍ) , ጁኒየር አካውንታንት(የሂሳብ ባለሙያ) , ምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ, ሱፐርቪዘር(ካፌ), ሱፐርቪዘር(ክለብ) , ሹፌር , ባር ቴንደር/ባር ማን/

$
0
0

ዮሊ አዲስ ሆቴል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ማሳጅ ቴራፒስት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • ብዛት፡ 6
  • ጾታ፡ ሴት
    1. የስራ መደቡ፡ሞሮኮ ባዝ ባለሙያ
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ጽዳት       
  • የስራ ልምድ፡ 6 ወር እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴት
  1. የስራ መደቡ፡ስፓ ጽዳት        
  • የስራ ልምድ፡ 6 ወር እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡የሴት ጸጉር ባለሙያ      
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡እንግዳ ተቀባይ       
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 3
  • ጾታ፡ ሴት
  1. የስራ መደቡ፡የፊት፣ የእግር እና የጥፍር ባለሙያ       
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 5
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ካሸር       
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴት
  1. የስራ መደቡ፡መስተንግዶ ባለሙያ        
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 8
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ከፍተኛ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ (ሼፍ)       
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • ብዛት፡ 3
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ጁኒየር አካውንታንት(የሂሳብ ባለሙያ)        
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ       
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ሱፐርቪዘር(ካፌ)      
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ሱፐርቪዘር(ክለብ)    
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴ/ወ
  1. የስራ መደቡ፡ሹፌር        
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡
  1. የስራ መደቡ፡ባር ቴንደር/ባር ማን/        
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴ/ወ

The post ማሳጅ ቴራፒስት, ሞሮኮ ባዝ ባለሙያ , ጽዳት, ስፓ ጽዳት, የሴት ጸጉር ባለሙያ , እንግዳ ተቀባይ, የፊት፣ የእግር እና የጥፍር ባለሙያ , ካሸር, መስተንግዶ ባለሙያ, (ሼፍ) , ጁኒየር አካውንታንት(የሂሳብ ባለሙያ) , ምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ, ሱፐርቪዘር(ካፌ), ሱፐርቪዘር(ክለብ) , ሹፌር , ባር ቴንደር/ባር ማን/ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles