መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ከፍተኛ የሂሳብ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡– የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10+2 እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post ከፍተኛ የሂሳብ ሰራተኛ , የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.