የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ዳታ ኢንኮደር
- የት/ት ደረጃ፡ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ Bsc 5 ዓመት MSc 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6362
- ብዛት፡ 25
- የስራ ቦታ፡ ለቅ/4/ጽ/ቤት ለፕሮጀክት ሥራ/ 6 ኪሎ አከባቢ/