ፍሌክሲብል ፖኬጂንግ ማምረቻ ኃ/የተ.የግ/ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ኦፍሴት ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በጄኔራል መካኒክ የተመረቀ እና በህትመት ስራ ስልጠና የወሰደ
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት በኦፍሴት እና ተመሳሳይ ማሽን ላይ የሰራ
- ብዛት፡ 02
- የስራ መደቡ፡– ረዳት ኦፍሴት ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የህትመት ስራ ስልጠና የወሰደ
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት በኦፍሴት ማሽንና ተመሳሳይ ላይ የሰራ
- ብዛት፡ 02
- የስራ መደቡ፡– ረዳት መጋዘን ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በግዥና አቅርቦት ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በማምረቻ ድርጅት የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 01
ማሳሰቢያ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጾታ፡ አይለይም
- የቅጥር ሁኔታ፡ ከልምምድና ሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት
- አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ማረሚያ ቤት አከባቢ ወደ የሕግ ታራሚዎች መጠየቂያ በኩል በስተግራ ይገኛል፡፡
The post ኦፍሴት ማሽን ኦፕሬተር , ረዳት ኦፍሴት ማሽን ኦፕሬተር , ረዳት መጋዘን ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.