ኢንተር አፍሪካ ሎጂስትክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደቡ መጠሪያ ሹፌር
የትምህርት ደረጃ ከ10ኛ ክፍል በላይ
መንጃ ፍቃድ 3ኛ(ደረቅ አንድ)
እድሜ ከ30 አመት በላይ
የስራ ልምድ 3አመት እና ከዛ በላይ፣ የመካኒክ ሙያ ያለው
ብዛት 4(አራት)
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
The post ሹፌር appeared first on AddisJobs.