Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሽያጭ ፀሐፊ , የቢሮ ጽዳት ሠራተኛ

$
0
0

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር (የመንግስት ልማት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡- የሽያጭ ፀሐፊ
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌ ጅ /ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+3/ በሴልስማንሽፕ/ በማርኬቲንግ/ በአካውንቲንግ/ በማኔጅምት/ በኢኮኖሚክስ ተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሥራ/ች
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 00
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
  1. የስራ መደቡ፡- የቢሮ ጽዳት ሠራተኛ
  • የት/ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ ሴት
  • ደመወዝ፡ 00
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ለሁሉም

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም፡ 100% ሕክምና፣ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡

The post የሽያጭ ፀሐፊ , የቢሮ ጽዳት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles