የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ሹፌር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና መካኒክነት ችሎታ ማስጃ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ እጥ-8
- የስራ መደቡ፡- የጽዳት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 860
- ደረጃ፡ እጥ-1
ለሁሉም
- ጾታ፡ አይለይም
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከመጋቢት 27 ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ይካሄዳል
The post ሹፌር መካኒክ , የጽዳት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.