በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 03
- ደመወዝ፡ 4000
The post የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.