ህዳሴ ሞባይል እና ቲቪ ማምረቻ ድረጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሽያጭ እና የማስታወቂያ (Sales and Promotion) በሙያው ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲግሪ ያለው/ት
- የሥራ ልምድ፡ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ብዛት፡ 5
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
The post Sales and Promotion appeared first on AddisJobs.