ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር
- የት/ት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም ማኔጀመንት ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ መሠረታዊ የኮምፒውተር ሥልጠና ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,040.00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,692.00
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,040.00
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ መካኒክ (በተለያዩ ማሽኖች ላይ ሥልጠና ተሰጥቶት ሥራ ለማስጀመር)
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 10
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ (ለህትመት ፋብሪካ ማሽን የሚሆን)
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክሲቲ ወይም በኤሌክትሮኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሪካልና በኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቀ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ በኣካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ ተመርቆ፣ በአካውንቲንግ የሶፍትዌር ሥልጠና ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ የሰርቪስ መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ በቀድሞው 4ኛ መንጃ ፈቃድ በአሁኑ ሕዝብ 2 መንጃ ፍቃድ ኖሮት አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው በቀጥታ 4 ዓመት የሰራ በ2 ፈረቃ መሥራት የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 4,820.00
- ብዛት፡ 25
The post ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር , ሲኒየር መካኒክ , መካኒክ , ጀማሪ ሠልጣኝ መካኒክ , ጀማሪ ሠልጣኝ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ , አካውንታንት, የሰርቪስ መኪና ሾፌር appeared first on AddisJobs.