የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ አይ–ቲ–ኦፊሰር ሁለት (system Administration)
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽ ሲስተም በ2ኛ ዲግሪ የተመረቁና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ኧና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው ቢቻል E.R.P.System ላይ የሠሩ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post system Administration appeared first on AddisJobs.