Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የኢትዮጵያ ሔራድ ዋና አዘጋጅ ,ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ, ሾፌር

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢትዮጵያ ሔራድ ዋና አዘጋጅ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የት/ት መስክ እና MA ዲግሪና 13 ዓመት ወይም BA ዲግሪና 11 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደረጃ ፡ 15
    • ደመወዝ፡ 14572.00
    • ብዛት፡ 1
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 12 ዓመት፤ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 10 ዓመት፣ 7ኛ ክፍል 8 ዓመት ወይም 8ኛ ክፍል 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
    • ደረጃ ፡ እጥ -8
    • ደመወዝ፡ 1743.00
    • ብዛት፡ 1
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር IV
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
    • ደረጃ ፡ እጥ -7
    • ደመወዝ፡ 1511.00
    • ብዛት፡ 2
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በፍሪላንስ

The post የኢትዮጵያ ሔራድ ዋና አዘጋጅ ,ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ, ሾፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles