ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የከባድ ደረቅ ጭነት ትራከር ተሸከር᪫ሪ ከእነተሳቢው ሾፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት በታወቁ የትራንስፖት ድርጅቶች ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት ያገለገለ
- ዕድሜ፡ ከ28- 54 ዓመት የሆነ
- ብዛት፡ 10
- ደመወዝ፡ በአዲሱ የሾፌሮች የደመወዝ ስኬል መሰረት ሆኖ ማራኪ
- የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው ያገለገለ
- የስራ መደብ መጠሪያ ፡ ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ እውቅና ካለው ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲነግ ወይም በባንኪንግና ኢንሹራን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች/ለ
በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተጠቀሱት የስራ መደቦች፡
- ብዛት —————–1
- የቅጥር ሁኔታ—– በቋሚነት
- ደመወዝ ———– በስምምነት