Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አሰልጣኝ,ረዳት ሬጅስትራር ,ረዳት ላይብረሪያን

$
0
0

 

አይቤክስ ኮሌጅ በሚከተሉትን ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤

  1. የሰራ መደቡ መጠሪያ፡ አሰልጣኝ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ዲግሪ
    • ብዛት፡- 4
  • የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4/5 ሆቴል ማኔጅመንት
    • ብዛት፡- 8
  • የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4 ምግብ ዝግጅትና ቁጥጥር
    • ብዛት፡- 3
  • የትምህርት ደረጃ፡ በቱሪዝም ማኔጅመንት ዲግሪ
    • ብዛት፡- 1
  • የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4/5 ቱሪዝም ማኔጅመንት
    • ብዛት፡- 1
  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ
    • ብዛት፡- 2
  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ደረጃ 4/5
    • ብዛት፡- 3
  • የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲግሪ
    • ብዛት፡- 2
  • የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ደረጃ 4/5
    • ብዛት፡- 3
  1. የሰራ መደቡ መጠሪያ፡ ረዳት ሬጅስትራር
  • የትምህርት ደራጀ፡ በደረጃ 4/5 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ
  • ብዛት ፡ 1
  1. ረዳት ላይብረሪያን
  • የትምህርት ደራጀ፡ በደረጃ 4/5 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ

The post አሰልጣኝ,ረዳት ሬጅስትራር ,ረዳት ላይብረሪያን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles