በሀገር መከላከያ ሚ/ር የጤና ዋና መምሪያ በሥሩ ለሚገኘው የምዕራብ ዕዝ ደ/3/ሆል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንተግሬትድ ኢመርጀንሲ ሰርጂካል/ኦቢ ጋይኒ ኤንድ ጀነራል ሰርጀሪ/
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡-ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንተግሬትድ መርጀምሲ ሰርጀሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 9,358.00
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ ባህር ዳር
- ደረጃ፡ ጽሂ-8/1
The post ኢንተግሬትድ ኢመርጀንሲ ሰርጂካል appeared first on AddisJobs.