የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ኣካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤ ዲግሪ በኣካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ እና ለ50ሺ ብር ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ብዛት፡ 7
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኣካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ በኣካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
- የስራ ልምድ፡ 6/2 ዓመት የስራ ልምድ እና ለ50ሺ ብር ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ብዛት፡ 7
ለሁሉም፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- ዕድሜ፡ ከ18-40 ዓመት