Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሹፌር

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያላቸው ወይም በአዲሱ በሕዝብ 1 እና 2 የአውቶሞቢል የመንጃ ፈቃድ ያላቸው
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚ በላይ
    • ደመወዝ፡ 00
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ብዛት፡ 10
    • ደረጃ ፡ III

The post ሹፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles