Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፕላንት ማኔጀር , ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር ,ሲኒየር ኤሌክትሪሻን , ጁኒየር መካኒካል ኦፕሬተር

$
0
0

ኡታ ዋዩ ሁለገብ የገ/ህ/ሥ/ዩኒዬን አዲስ ላቋቋመው የምግብ ማደራጃ ኮምፕሌክስ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንት ማኔጀር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኢንዱስትሪያል ወይም በሜካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና መጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ የትምህርት ተቋም
    • የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ወይም ተዛማጅ ሥራ ላይ ከ6 አመት በላይ የሰራ/ች
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በምግብ ፣ ሳይንስ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
    • የስራ ልምድ፡ በዱቄት ፋብሪካ ውስጥ በምርት ስራ ላይ ወይም ተዛማጅ ሥራ ላይ ከ2 አመት በላይ የሰራ/ች በሙያው ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 1
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሻን
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና ዲፕሎማ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 1
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር መካኒካል ኦፕሬተር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ዲግሪ 0 ዓመት ዲፕሎማ 2 ዓመት
    • የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስት የሰራ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • ብዛት፡ 2

The post ፕላንት ማኔጀር , ሲኒየር መካኒክ ኦፕሬተር ,ሲኒየር ኤሌክትሪሻን , ጁኒየር መካኒካል ኦፕሬተር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles