የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ ሃርድዌር ኢንጂነሪነግ/ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ ቢኤ ዲግሪ እና ከምረቃ በኋላ በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከላይ በተገለጸው የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ከምረቃ በኋላ በሙያው 6 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪም SQL, Server, mysql, Php በቂ ዕውቀት ያለው/ት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ደረጃ፡ 12
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የውሃ አቅርቦት ሥርጭት ኢንጂነሪንግ ዋና የስራ ሂደት ዳይሬክቶሬት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በህንፃ ምህንድስና ወይም በሲቪል ምህንድስና ወይም በሃድሮሊክስ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪካል በኮምፒዩተር ምህንድስና ኤም.ኤስ.ሲ እና ከምረቃ በኋላ በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች ወይም ከላይ በተገለጸው ትምህርት መስክ ዲግሪ እና ከምረቃ በኋላ በሙያው 6 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 3ቱን ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች በተጨማሪ የአውቶ ካድ ስልጠና ሰርተፊኬት እና መሠረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና ሰርገፍኬት ያለው/ት
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ደረጃ፡ 15
- ብዛት፡ 1
The post ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር , የውሃ አቅርቦት ሥርጭት ኢንጂነሪንግ ዋና የስራ ሂደት ዳይሬክቶሬት appeared first on AddisJobs.