Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የፋይናነስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት ባለቤት

$
0
0

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናነስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት ባለቤት
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም መሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት እና የአካውንቲንግ ፕሮግራም
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • የስራ ቦታ፡ ላንጋኖ ሪዞርት ቅርንጫፍ ሆቴል
    • ብዛት፡ 1

The post የፋይናነስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት ባለቤት appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images