Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤሌክትሪካል መሀንዲስ |አውቶሞቲቭ ኢንጂነር |አዋላጅ ነርስ |ክሊኒካል ነርስ |ፋርማሲ ቴክኒሽያን

የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ

    • 1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ / መካኒካል ምህንድስና / መካናይዜሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 18
      • ደመወዝ፡ 8,310.00
      • የምግብ አበል፡ 2700.00
      • ብዛት፡ 1
      2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶ ኤሌትሪክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 17
      • ደመወዝ፡ 7,355.00
      • የምግብ አበል፡ 2700.00
      • ብዛት፡ 1
      3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ2/1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 16
      • ደመወዝ፡ 6,497.00
      • የምግብ አበል፡ 2700.00
      • ብዛት፡ 1
      4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ1/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 14
      • ደመወዝ፡ 5,020.00
      • የምግብ አበል፡ 2100.00
      • ብዛት፡ 3
      • አስተያየት፡ የቤት መኪና፣ ከባድ መሣሪያዎች እና ትራክተር ጥገና
      5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ 1
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ/ በአዋላጅ ነርሲንግ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
      • ደመወዝ፡ 3,613.00
      • የምግብ አበል፡ 2100.00
      • ብዛት፡ 1
      6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ 1
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ/ በአዋላጅ ነርሲንግ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
      • ደመወዝ፡ 3,613.00
      • የምግብ አበል፡ 2100.00
      • ብዛት፡ 2
      7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፋርማሲ ቴክኒሽያን
      • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፋርማሲ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
      • የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
      • ደመወዝ፡ 3,613.00
      • የምግብ አበል፡ 2100.00
      • ብዛት፡ 1

The post ኤሌክትሪካል መሀንዲስ | አውቶሞቲቭ ኢንጂነር | አዋላጅ ነርስ | ክሊኒካል ነርስ | ፋርማሲ ቴክኒሽያን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles