ቅዱስ ፍራንቼስኮስ የኅጻናት መርጃ ማዕከል ከመንግስት ባገኘው የምዝገባና የስራ ፈቃድ ችግረኛ ህፃናትን በመርዳት ግብረ-ሠናይ ስራ በመስተት ላይ ያለ ተቋም ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ በአመራር የስራ ቦታ ቢያንስ የአምስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ከህፃናት እንክብካቤ ጋር የተያያዘ ቢሆን ለውድድሩ ተጨማሪ ግብዐት ይሆናል፡፡
- ደመወዝ፡ በተዋዋይ ወገኖች ስምምነት የሚወሰን ይሆናል፡፡
- ዕድሜ፡ ከ40 ዓመት በላይ ቢሆን ይመረጣል፡፡
The post የበጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ appeared first on AddisJobs.