Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሲኒየር መካኒክ : መካኒክ ክፍት የሥራ መደቦች

$
0
0

ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ/ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በ10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ተመርቆ 4 ዓመት በሙያው የሰራ
  • ደመወዝ፡             – 6,692.00
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – መካኒክ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ/ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ተመርቆ 2 ዓመት ቀጥታ በሙያው የሰራ
  • ደመወዝ፡             – 6,040.00
  • ብዛት – 1

ለሁሉም የስራ ምደቦች፡

  • ለቴክክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ COC ማቅረብ አለበት፡፡
  • ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር

The post ሲኒየር መካኒክ : መካኒክ ክፍት የሥራ መደቦች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles