ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ማርኬቲንግ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በሁለተኛ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ ኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት ተመርቆ በሙያው ቀጥታ 8 ዓመት የሰራ ወይም በተጠቀሱት የሙያ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ በሙያው ቀጥታ 10 ዓመት በማምረቻ ድርጅት የሰራ
- ደመወዝ፡ – 16,029.00
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ኮሌጅ/ ዩኒቨርሲቲ/ በሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ አካውንቲንግና ፋይናንስ ተመርቆ በሙያው ቀጥታ 8 ዓመት የሰራ ወይም በተጠቀሱት የሙያ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ በሙያው ቀጥታ 10 ዓመት በማምረቻ ድርጅት የሰራ
- ደመወዝ፡ – 16,029.00
ለሁሉም የስራ ምደቦች፡
- ለእያንዳንዱ የስራ መደብ ብዛት – 1
- ህክምና
- ኢንሹራንስ
- መኪና ከነነዳጅ ጋር እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅም ኩባንያው ያሟላል፡፡
The post ማርኬቲንግ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ እና ፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ appeared first on AddisJobs.