የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር ኦዲት ኦፉሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 6,676
- ደረጃ፡ – X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 4,485
- ደረጃ፡ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 4
- ደመወዝ፡ – 2430
- ደረጃ፡ – V
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመረጃ ሲስተም ልማት ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 4 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 10,947
- ደረጃ፡ – XIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትራንስፖርት መረጃ ኮሙኒኬሽን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በቋንቋ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 4,485
- ደረጃ፡ – VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የካሜራ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በቪዲዮግራፍ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪክትሲቲ እና በቪዲዮግራፊ ሰርተፊኬት ያለው
- የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 2,430
- ደረጃ፡ – V
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሂሳብ ሰነድ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት
- የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 1960
- ደረጃ፡ – IV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – መዝገብ ቤት/ሪከርድ ማህደር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሰው ሃብት አስተዳደር/ ሪከርድና ማህደር
- የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመትና ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 1960
- ደረጃ፡ – IV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣሪ አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በአርበን ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ፣ ኢኮኖሚክስ
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመትና የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 5,472
- ደረጃ፡ – IX
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሕዝብና የጭነት ተሸከርካሪ ድንገተኛ ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 2,989
- ደረጃ፡ – VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የትራንስፖርት እና አከባቢ ጉዳዮች ቁጥጥር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በኢንቫይሮሜንታል ስተዲስ፣ በጂኦግራፊ፣ በአርበን ማኔጅመንትወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 6,676
- ደረጃ፡ – X
The post ኦዲት ኦፊሰር : የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ : የመረጃ ሲስተም ባለሙያ : የካሜራ ባለሙያ : መዝገብ ቤት እና ሌሎች ስራዎች appeared first on AddisJobs.